ፋሲለደስ

ፋሲለደስ በግዕዝ የፋሲል ቦታ እንደማለት ሲሆን ይህም ጦማር የጦማሪ ፋሲል መሆኑን ለማሳወቅ የተሰየመ ነው። በዚህ ጦማር የበተለይ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሃሳቦች ይንጸባረቁበታል።

Saturday, April 8, 2023

ፕሮፓጋንዳ እንዴት ይሰራል

›
ፕሮፖጋንዳ ከየትኛዉም ዘመናዊ የጦር መሳሪያ የበለጠ ሀይል ያለዉ እና አንድን ዒላማ ያደረገበትን የህብረተሰብ ክፍል ሊያከሽፍ እና መልሶ ለራሱ ዓላማ መጠቀሚያ ሊያደርግ የሚችል መሳሪያ ነዉ።    ዉጤታማ ፕሮፖጋንዳ ማለት ይ...

የአሜሪካ ወዳጅም ጠላትም መሆን አደጋው ብዙ መሆኑን ያለፉት የቅርብ ጊዜ የበርካታ ሃገራት ታሪክ በግልፅ ያሳያል።

›
የቀዝቃዛው ጦርነት እጅግ በተጋጋለበት የ1960ዎቹ መጨረሻ እና የ1970ዎቹ ዓመታት ወቅት እጅግ አወዛጋቢ አና በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ፖሊሲ ከባድ ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረዉ ሄነሪ ኪሲንጀር በፖለቲካ ልሂቃን ዘንድ በተደጋጋሚ የ...

በአሁኑ ወቅት ሁለት ዓለማችንን ሊያጠፉ የሚችሉ ስጋቶች (Existential threats)

›
ስመ ጥሩዉ ይሁዲ አሜሪካዊ የቋንቋ እና የፖለቲካል ፍልስፍና ሊቅ ኖም ቾምስኪ በአሁኑ ወቅት ሁለት ዓለማችንን ሊያጠፉ የሚችሉ ስጋቶች (Existential threats) እውን ወደ መሆን እየተቃረቡ እንደሆነ በተለያዩ ፅሁፎቹ...
Thursday, January 5, 2012

ፖለቲካዊ ሙስና እና የምርመራ ጋዜጠኝነት

›
በዓለምዓቀፍ ደረጃ ያለውን የፀረ-ሙስና እንቅስቃሴ በመምራት ላይ የሚገኘው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የሙስና ዓይነቶችን ጥቃቅን ሙስና፣ ግዙፍ ሙስና እና ፖ...
Monday, December 26, 2011

አዲስ አበባ እንዴት እና ወዴት?

›
አዲስ አበባ እያደገች ነው፡፡ በዚህ ነዋሪዎቿም፣ መሪዎቿም፣ ቀያሾቿም፣ አልሚዎቿም ይስማማሉ፡፡ እንዴት እና ወዴት የሚለው ግን ሁሉንም የሚያሟግት ጉዳይ ነው፡...
›
Home
View web version
Powered by Blogger.